ማቴዎስ 18:28 NASV

28 “ያ አገልጋይ ከጌታው ፊት እንደ ወጣ አንድ መቶ ዲናር የእርሱ ዕዳ ያለበትን አገልጋይ ባልንጀራውን አግኝቶ እንቅ አድርጎ በመያዝ፣ ‘ያለብህን ዕዳ ክፈለኝ!’ አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 18:28