ማቴዎስ 19:17 NASV

17 ኢየሱስም፣ “ስለ መልካም ነገር ለምን ትጠይቀኛለህ? መልካም የሆነ አንዱ ብቻ ነው፤ ወደ ሕይወት ለመግባት ከፈለግህ ግን ትእዛዛቱን ጠብቅ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 19:17