ማቴዎስ 19:21 NASV

21 ኢየሱስም፣ “ፍጹም ለመሆን ከፈለግህ፣ ሄደህ ንብረትህን ሁሉ ሸጠህ፣ ገንዘቡን ለድኾች ስጥ፤ በሰማይም ሀብት ታገኛለህ። ከዚያም መጥተህ ተከተለኝ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 19:21