ማቴዎስ 19:9 NASV

9 እላችኋለሁ፤ በትዳሯ ላይ ዝሙት ፈጽማ እስካልተገኘች ድረስ ሚስቱን ፈትቶ ሌላ ሴት የሚያገባ ሁሉ አመንዝራ ይሆናል፤ እርሷንም አመንዝራ ያደርጋታል፣ የተፈታችውንም ሴት የሚያገባ ያመነዝራል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 19:9