ማቴዎስ 2:13 NASV

13 ጠቢባኑ ከሄዱ በኋላ የጌታ መልአክ ለዮሴፍ በሕልም ተገልጦ፣ “ተነሥ! የምትመለስበትን ጊዜ እስካስታውቅህ ድረስ ሕፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ ግብፅ በመሸሽ በዚያ ቈይ፤ ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይሻልና” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 2:13