ማቴዎስ 2:18 NASV

18 “የልቅሶና የታላቅ ዋይታ ድምጽ፣በራማ ተሰማ፤ራሔል ስለ ልጆቿ አለቀሰች፤መጽናናትም አልቻለችም፤ልጆቿ ሁሉ አልቀዋልና።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 2:18