ማቴዎስ 20:10 NASV

10 በመጀመሪያ የተቀጠሩት ሲቀርቡ ብልጫ ያለው ክፍያ የሚያገኙ መስሎአቸው ነበር፤ ነገር ግን እነርሱም አንዳንድ ዲናር ተከፈላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 20:10