ማቴዎስ 20:21 NASV

21 እርሱም፣ “ምን ትፈልጊያለሽ?” አላት።እርሷም፣ “እነዚህ ሁለት ልጆቼ፣ በመንግሥትህ አንዱ በቀኝህ፣ አንዱ በግራህ እንዲቀመጡ ፍቀድ” አለችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 20:21