ማቴዎስ 20:30 NASV

30 በዚያም ሁለት ዐይነ ስውሮች በመንገድ ዳር ተቀምጠው ነበር፤ ኢየሱስም በዚያ ማለፉን ሲሰሙ፣ “ጌታ ሆይ፤ የዳዊት ልጅ ማረን!” በማለት ጮኹ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 20:30