ማቴዎስ 21:12 NASV

12 ከዚያም ኢየሱስ ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ በቤተ መቅደስ ውስጥ ይሸጡና ይገዙ የነበሩትን አባረራቸው፤ የገንዘብ ለዋጮችን ጠረጴዛና የርግብ ሻጮችን መቀመጫ በመገለባበጥ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 21:12