ማቴዎስ 21:21 NASV

21 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “እውነት እላችኋለሁ፤ እምነት ቢኖራችሁ ባትጠራጠሩ፣ በበለሷ ዛፍ ላይ የሆነውን ማድረግ ብቻ ሳይሆን፣ ይህንን ተራራ፣ ‘ከዚህ ተነቅለህ ባሕር ውስጥ ግባ’ ብትሉት እንኳ ይሆናል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 21:21