ማቴዎስ 21:23 NASV

23 ኢየሱስ ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ በማስተማር ላይ ሳለ፣ የካህናት አለቆችና የሕዝብ ሽማግሌዎች ቀርበው፣ “ይህን ሁሉ ነገር የምታደርገው በምን ሥልጣን ነው? ሥልጣንስ የሰጠህ ማን ነው?” ብለው ጠየቁት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 21:23