ማቴዎስ 21:32 NASV

32 መጥምቁ ዮሐንስ የጽድቅን መንገድ ሊያሳያችሁ ወደ እናንተ መጣ፤ እናንተ አላመናችሁትም፤ ቀረጥ ሰብሳቢዎችና አመንዝራዎች ግን አመኑት። የሆነውን ካያችሁ በኋላ እንኳ ንስሓ ገብታችሁ አላመናችሁትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 21:32