ማቴዎስ 22:10 NASV

10 አገልጋዮቹም ወደ መንገድ ወጥተው ያገኙትን መልካሙንም ክፉውንም ሁሉ ሰብስበው የሰርጉን አዳራሽ በእንግዶች ሞሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 22:10