ማቴዎስ 22:16 NASV

16 ደቀ መዛሙርታቸውን ከሄሮድስ ወገኖች ጋር ወደ እርሱ ልከው እንዲህ አሉት፤ “መምህር ሆይ፤ አንተ እውነተኛና የእግዚአብሔርንም መንገድ በእውነት የምታስተምር እንደሆንህ፣ ለማንም ሳታዳላ ሁሉን በእኩልነት እንደምትመለከት እናውቃለን፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 22:16