ማቴዎስ 22:4 NASV

4 “እንደ ገናም ሌሎች አገልጋዮች ልኮ፣ ‘የተጋበዙትን፣ እነሆ፣ በሬዎችንና የሠቡ ከብቶቼን አርጄ ድግሱን አዘጋጅቻለሁ፤ ሁሉም ነገር ዝግጁ ስለ ሆነ ወደ ሰርጉ ኑ በሏቸው’ አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 22:4