ማቴዎስ 23:16 NASV

16 “እናንተ ዕውር መሪዎች፤ ወዮላችሁ! ‘ማንም በቤተ መቅደስ ቢምል ምንም አይደለም፤ ነገር ግን በቤተ መቅደሱ ውስጥ ባለው ወርቅ ቢምል መሐላው ይደርስበታል’ ትላላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 23:16