ማቴዎስ 23:27 NASV

27 “እናንት ግብዞች የኦሪት ሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን፤ ውጫቸው በኖራ ተለስነው የሚያምሩ፣ ውስጣቸው ግን በሙታን ዐፅምና በብዙ ርኵሰት የተሞላ መቃብሮችን ስለምትመስሉ ወዮላችሁ!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 23:27