ማቴዎስ 23:35 NASV

35 ስለዚህ፣ ከጻድቁ ከአቤል ደም ጀምሮ በመቅደሱና በመሠዊያው መካከል እስከ ገደላችሁት እስከ በራክዩ ልጅ እስከ ዘካርያስ ደም ድረስ በምድር ላይ ለፈሰሰው ንጹሕ ደም ሁሉ እናንተ ተጠያቂዎች ናችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 23:35