ማቴዎስ 23:37 NASV

37 “አንቺ ነቢያትን የምትገድዪ፣ ወደ አንቺ የተላኩትንም በድንጋይ የምትወግሪ ኢየሩሳሌም ሆይ፤ አንቺ ኢየሩሳሌም! ዶሮ ጫጩቶቿን በክንፎቿ ሥር እንደምትሰበስብ፣ ልጆችሽን ለመሰብሰብ ስንት ጊዜ ፈለግሁ! እናንተ ግን ፈቃደኛ አልሆናችሁም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 23:37