ማቴዎስ 24:43 NASV

43 ይህን ልብ በሉ፤ ባለቤት ሌሊት ሌባ በየትኛው ሰዓት እንደሚመጣ ቢያውቅ ኖሮ፣ በነቃ፣ ቤቱም እንዳይደፈር በተጠባበቀ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 24:43