ማቴዎስ 24:6 NASV

6 ስለ ጦርነትና ጦርነትን የሚያናፍስ ወሬ ትሰማላችሁ፤ እነዚህ ነገሮች የግድ መፈጸም አለባቸው፤ ሆኖም መጨረሻው ገና ስለ ሆነ በዚህ እንዳትደናገጡ ተጠንቀቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 24:6