ማቴዎስ 25:20 NASV

20 አምስት ታላንት የተቀበለውም፣ ሌላ አምስት ተጨማሪ ታላንት ይዞ በመቅረብ፣ ‘ጌታ ሆይ! አምስት ታላንት ዐደራ ሰጥተኸኝ ነበር፤ ይኸውልህ አምስት ተጨማሪ ታላንት አትርፌአለሁ’ አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 25:20