ማቴዎስ 25:23 NASV

23 “ጌታውም፣ ‘ደግ አድርገሃል፤ አንተ መልካም ታማኝ አገልጋይ፤ በትንሽ ነገር ላይ ታማኝ ስለ ሆንህ በብዙ ነገር ላይ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ’ አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 25:23