ማቴዎስ 26:43 NASV

43 እንደ ገናም በመጣ ጊዜ ዐይኖቻቸው በእንቅልፍ ከብደው ስለ ነበር ተኝተው አገኛቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 26:43