ማቴዎስ 26:47 NASV

47 በመናገር ላይ እያለ፣ ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ ይሁዳ መጣ፤ ከካህናት አለቆችና ከሕዝቡ ሽማግሌዎች ዘንድ የተላኩ ሰይፍና ዱላ የያዙ ብዙ ሰዎችም አብረውት ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 26:47