ማቴዎስ 26:61 NASV

61 “ይህ ሰው፣ ‘የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ አፍርሼ፣ በሦስት ቀን ውስጥ መልሼ ልሠራው እችላለሁ’ ብሎአል” በማለት ተናገሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 26:61