ማቴዎስ 27:11 NASV

11 በዚህ ጊዜ ኢየሱስ አገረ ገዥው ፊት ቀረበ፤ አገረ ገዥውም፣ “አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህን?” በማለት ጠየቀው።ኢየሱስም፣ “አንተው እንዳልኸው ነው” ሲል መለሰለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 27:11