ማቴዎስ 27:19 NASV

19 በፍርድ ወንበር ላይ ተቀምጦ ሳለ ሚስቱ፣ “በእርሱ ምክንያት ዛሬ በሕልም ብዙ ስለተሠቃየሁ፣ በዚያ ንጹሕ ሰው ላይ ምንም ነገር እንዳታደርግ” የሚል መልእክት ላከችበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 27:19