ማቴዎስ 27:29 NASV

29 እሾኽ ጐንጕነው አክሊል በመሥራት ራሱ ላይ ደፉበት፤ የሸምበቆ በትር በቀኝ እጁ በማስያዝ በፊቱ ተንበርክከው፣ “የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን” በማለት አሾፉበት፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 27:29