ማቴዎስ 27:55 NASV

55 ከገሊላ የመጡና ኢየሱስን በሚያስፈልገው ነገር ለማገልገል የተከተሉት ብዙ ሴቶች ሁኔታውን ከርቀት እየተመለከቱ በአካባቢው ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 27:55