ማቴዎስ 27:60 NASV

60 ለራሱ ከዐለት አስፈልፍሎ ባዘጋጀው መቃብር ውስጥ አኖረው፤ ከዚያም ትልቅ ድንጋይ አንከባሎ የመቃብሩን በር ዘግቶ ሄደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 27:60