ማቴዎስ 28:15 NASV

15 ወታደሮቹም ገንዘቡን ተቀብለው እንደ ታዘዙት አደረጉ። ይህም ታሪክ እስከ ዛሬ ድረስ በአይሁዶች ዘንድ በሰፊው እንደተሰራጨ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 28:15