ማቴዎስ 28:19 NASV

19 ስለዚህ ሂዱና ሕዝቦችን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 28:19