8 ሴቶቹም በፍርሀትና በደስታ ተሞልተው ለደቀ መዛሙርቱ ለመንገር በፍጥነት እየሮጡ የመቃብሩን ስፍራ ትተው ሄዱ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 28
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 28:8