ማቴዎስ 3:4 NASV

4 የዮሐንስ ልብስ የግመል ጠጕር ሲሆን፣ ወገቡንም በጠፍር ይታጠቅ ነበር። ምግቡም አንበጣና የበረሃ ማር ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 3:4