ማቴዎስ 4:18 NASV

18 ኢየሱስ በገሊላ ባሕር አጠገብ ሲያልፍ፣ ሁለት ወንድማማቾች ማለትም ጴጥሮስ የተባለውን ስምዖንንና ወንድሙን እንድርያስን አያቸው። ዓሣ አጥማጆች ነበሩና መረባቸውን ወደ ባሕሩ ይጥሉ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 4:18