ማቴዎስ 4:21 NASV

21 አለፍ እንዳለም፣ ሌሎች ሁለት ወንድማማቾች፣ የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብንና ወንድሙን ዮሐንስን አየ። ከአባታቸው ከዘብዴዎስ ጋር በጀልባ ውስጥ መረባቸውን ያበጁ ነበር። ኢየሱስም ጠራቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 4:21