ማቴዎስ 4:6 NASV

6 “የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ ራስህን ወደ መሬት ወርውር፤ እንዲህ ተብሎ ተጽፎአልና፤“ ‘እግርህ በድንጋይ እንዳይሰናከል፣በእጃቸው ያነሡህ ዘንድ፣መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል።’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 4:6