ማቴዎስ 5:13 NASV

13 “እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው የጨውነት ጣዕሙን ቢያጣ ጣዕሙን መልሶ ሊያገኝ ይችላልን? ወደ ውጪ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ጥቅም አይኖረውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 5:13