ማቴዎስ 5:24 NASV

24 መባህን በዚያው በመሠዊያው ፊት ተወው፤ በመጀመሪያ ሄደህ ከወንድምህ ጋር ተስማማ፤ ከዚያም ተመልሰህ መባህን ለእግዚአብሔር አቅርብ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 5:24