ማቴዎስ 6:24 NASV

24 “አንድ ሰው ሁለት ጌቶችን ማገልገል አይችልም፤ አንዱን ጠልቶ ሌላውን ይወዳል፤ ወይም አንዱን አክብሮ ሌላውን ይንቃል። እግዚአብሔርንና ገንዘብን በአንድነት ማገልገል አይቻልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 6:24