ማቴዎስ 7:12 NASV

12 ሌሎች እንዲያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን ነገር እናንተም አድርጉላቸው፤ ኦሪትም፣ ነቢያትም በዚህ ይጠቃለላሉና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 7:12