ማቴዎስ 7:21 NASV

21 “በሰማይ ያለውን ያባቴን ፈቃድ ሳይፈጽም ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማይ አይገባም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 7:21