ማቴዎስ 7:25 NASV

25 ዶፍ ወረደ፤ ጐርፍም ጐረፈ፤ ነፋስም ነፈሰ፤ ያንን ቤት መታው፤ በዐለት መሠረትም ላይ ስለ ተመሠረተ አልወደቀም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 7:25