ማቴዎስ 8:13 NASV

13 ኢየሱስም መቶ አለቃውን፣ “ሂድ እንደ እምነትህ ይሁንልህ” አለው። አገልጋዩም በዚያች ቅጽበት ተፈወሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 8:13