16 በዚያ ምሽት በአጋንንት የተያዙ ብዙ ሰዎችን ወደ ኢየሱስ አመጡ፤ እርሱም መናፍስትን በቃሉ አስወጣ፤ በሽተኞችንም ሁሉ ፈወሰ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 8
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 8:16