ማቴዎስ 8:2 NASV

2 እነሆ፤ አንድ ለምጻም ሰው ወደ ኢየሱስ ቀረበና ከፊቱ ተንበርክኮ እየሰገደለት፣ “ጌታ ሆይ፤ ብትፈቅድስ ልታነጻኝ ትችላለህ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 8:2