ማቴዎስ 8:32 NASV

32 ኢየሱስም፣ “ሂዱ!” አላቸው። አጋንንቱም ከሰዎቹ ወጥተው ዐሣማዎቹ ውስጥ ገቡ፤ ዐሣማዎቹም በሙሉ ከነበሩበት አፋፍ እየተጣደፉ ባሕሩ ውስጥ በመግባት ውሃው ውስጥ ሰጥመው ሞቱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 8:32