18 ኢየሱስ ሰዎቹን በማናገር ላይ ሳለ፣ አንድ ሹም ከፊቱ ተደፍቶ፣ “ልጄ አሁን ሞተችብኝ፤ በሕይወት እንድትኖር መጥተህ እጅህን ጫንባት” አለው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 9
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 9:18